SlideShare a Scribd company logo
1 of 64
Evangelical Churches Fellowship of
Ethiopia (ECFE)
Pastors Conference
Mission and Reconciliation Matter!
April 23 – 25, 2024
Addis Ababa, Ethiopia
Topic
Role of Evangelical Church Leaders in Peace and Reconciliation!
I. መግቢያ
ኢትዮጵያ የታላላቅ የዓለም ኃይማኖቶች መገኛ የሆነች
ሀገር ናት፡፡ ክርስትና ፣ እስልምና እና የአይሁድ እምነት
አብረው ኖረዋል፡፡ ሀገሪቱ የተለያዩ ባህሎች እና
ቋንቋዎች ያላቸው ብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ ናት፡፡
በዚህ ምክንያት ኢትዮጵያ የበርካታ ሃይማኖቶች፣
ቋንቋዎችና ባህሎች ሀገር ናት፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ-
መንግስት ለዜጎች የሃይማኖት ነፃነት (አንቀፅ 11 ፣ 25 ፣
27 እና 31) ይሰጣል፡፡ እያንዳንዱ ሕዝብ የራሱን ባሕል
መግለጽና ማበልጸግ እንዲችል ዕድል ይሰጣል፡፡
ብዝኃነትን በማክበር በአንድነት በሰላም መኖርን
ያበረታታል፡፡
መግቢያ…
• የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ
ሪፑብሊክ ሕገ-መንግስት ለዜጎች
የሃይማኖት ነፃነት (አንቀፅ 11 ፣ 25 ፣ 27
እና 31) ይሰጣል፡፡ እያንዳንዱ ሕዝብ
የራሱን ባሕል መግለጽና ማበልጸግ
እንዲችል ዕድል ይሰጣል፡፡ ብዝኃነትን
በማክበር በአንድነት በሰላም መኖርን
ያበረታታል፡፡
መግቢያ… በቅርብ ጊዜ በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች የሰዎች
ሞት፣ በሕፃናትና በሴቶች ላይ ሥቃይ፣ በሚሊዮን
የሚቆጠሩ ሰዎች መፈናቀልና የግል እና የመንግሥት
ንብረት መውደም ምክንያት የነበረው የብሐር-ተኮር
ግጭቶች እና አመጽ ሐይማኖትን መሰረት ያደረጉ
ግጭቶች እና አመጽ ተከስተዋል፡፡ በእነዚህ ሁከቶችና
ግጭቶች ውስጥ አማኞችም ተሳትፈዋል፤
ተጎድተዋልም፡፡
What are the driving factors of conflict?
• Competition over resource,
• Competition over power,
• Inappropriate understanding of our identities (Ethnic, biblical and evangelical
identity and etc)
• Extremist views,
• Inequality,
• Ignorance,
• Lack of compromising,
• Bad governance,
• Immorality,
• Greediness,
• Poor understanding and handling of diversity,
• False information, etc
Guiding question
• As church, are we there to fulfil peace, or work for it?
Christians with dual citizenship
ምድራዊ
• ጊዜያዊ
• የምድራዊ መንግሥት
ሰራተኞች ነን
• በምድር ህግ እንተዳደራለን
• እንመርጣለን እንመረጣለን
እንሾማለን እንሻራለን
ሰማያዊ
• ዘላለማዊ
• የዘላለማዊው መንግሥት
ሰራተኞች ነን
• በእግዚአብሔር መንግስት ስርዓት
እንመላለሳለን/ይጠበቅብናል።
• አንመርጥም ተመርጠናል
• የልጅነት የሆነ የማይሻር ስልጣን
ተሰጥቶናል። ወዘተ. . .
• We live and work in the already-not-yet framework: we work realistically within the mess, but with hope!
• ከላይ ያየናቸው እንደክርስቲያን በዚህ ምድር ስንኖር መገለጫዎቻችን ናቸው
• Christians are the ‘’body of Christ’’ (1.Cor 12), representing the new humanity God is creating
• New creation; the church as a sign and vehicle for God`s purposes for humanity
• A known theologian said, ‘’Theology without practice is dead, practice without life is blind.’’
•
Introduction:
• As individuals, or Leader all of us including State leaders and
representatives, Bishops, Pastors, Evangelists, including other faith
sector leaders, together with scholars and experts have one
aspiration in common - that is to see a prosperous Ethiopia, and
Africa at continent level.
When we talk about our role as a community
about peace..
• The question is not how Christianity contributes to peace, but what kind
of Christianity can contribute to peace? I am talking about church.
• ቤተ ክርስቲያን በሐዋሪያት እና በኒቂያ የሃይማኖት መግለጫዎች ስተገለጽ
አንዲት፤ ቅድስት፤ ካቶሊካዊት እና ሐዋሪያዊት ናት፡፡ ይህ ማለት ምን ማለት
ነው፡፡
E.g. church represents something new that crosses & creates new
boundaries of community – Christ People. Breaks tribalism.
ቤተ ክርስቲያን ምንድ ናት?
� ብዙ የተለያዩ ትርጉሞች ቢኖሩትም በቀላሉ ለመረዳት የሰውነትን አካል መጠቀም
እንችላለን፡፡
� አካላችን (ሰውነታችን) የብዙ አካል ክፍሎች ስብስብ ቢሆንም ውስጠዊ ማንነታችን
ሳንዘረዝር ውጫዊውን ማንነታችንን ስንመለከት የተለያዩ የሠውነት ክፍሎች
ይኖሩናል፡፡
� ለምሳሌ እግር፣ እጅ፣አፍ፣ አይን፣ጆሮ፣
� እግር ይሄዳል
� እጅ ይሠራል (ይጨብጣል ከኮሮና በፍት)
� አፍይ ናገራል
� አይን ያያል
� ጆሮ ይሰማል....
ቤተክርስቲያን
• በክርስቶስ ደም የተዋጀች ቅድስት ተቋም ናት፡፡ አገልጋዮቿ በታማኝነት እና
በቅድስና ማገልገል ግድ ይላል፡፡ 1ቆሮ 6፡-19 ሐ.ሥ 20፡-28፡፡
• የእግዚአብሔር መኖሪያ/ማደሪያ ናት ኤፌ 2፡-20-22 ኢሳ 66፡-1-2
• የክርሰቶስ ሙሽራ ናት፡፡ ስለሆነም በድካማችን ምክንያት መልኳ እንዳይበላሽ
ወይም እንዳይጠፋ በዚህም ምክንያት በሕይወታችን ዋጋ መክፈል እንዳይመጣ
ልንጠነቀቅ ይገባል፡፡ 2ቆሮ 11፡-2 ራዕ 22፡-17 ኤፌ 4-2፡-11፡፡
• ወንጌልን ለሰዎች ሁሉ ለመስበክ/ለማስተማር የታዘዘች ናት፡፡ ማር 16፡-15
ማቴ 28፡-19-20
• ተግባራቶቿን እንድትወጣ ኃይል እንዲኖራት ልዩ ልዩ የፀጋ ስጦታ የተሰጣት ናት፡፡
ሮሜ 12፡-3-8 1ቆሮ 12፡-4-11
• ሁሉ በአግባብና በሥርዓት እንዲሆን ልዩ ልዩ መርሆዎች የተሰጧት ናት፡፡ ኤፌ 4፡-
11-13 ሐሥ 20-28 1ኛቆሮ 14፤ 40
Where do we start?
Simon Oliver Sinek is an English-born American author and inspirational
speaker on business leadership. He introduced the concept of the Golden
Circle: a simple model that explains why some people and organizations are
more successful than others. He argues that people don't buy what you do,
they buy why you do it.He said that most businesses would tend to think
outside-in from “What” we do to “How” and “Why” we do it. However,
inspired leaders would rather think the other way round – going from “Why”
to “How” and then to “What.”
Apple is an example of Simon Sinek's Golden Circle in action. Apple's success
can be attributed to its clear understanding of its “why,” which is to challenge
the status quo and think differently. Apple's “why” focuses on believing in
innovation and thinking differently.
• Apple’s “Why”: We believe in “thinking differently” and “challenging the
status quo” in everything we do.
Where do we start?
• Apple’s “How”: Our products are designed beautifully and are quite
simple to use.
• Apple’s “What”: “We just happen to sell computers.”He advices not be
like many other organizations, who are out there with the sole purpose
of making money. A business without a “purpose” and “inspiration”
won’t survive for long. Instead, identify your purpose and mission –
Why do you want to do it? Do you have a story to tell that can inspire
the world?Apple wasn't just in the business of selling computers and
gadgets; they were challenging norms, disrupting industries, and
empowering individuals to think differently.
Golden Circle – Simon Sinek
What
How
Why
Golden Circle – Simon Sinek
What
How
Why
What - Activity
How – Strategy
Why – Ideology
Golden Circle – Simon Sinek
What
How
Why
What - Activity
How – Strategy
Why – Ideology
Conflict styles/ለግጭት ምላሽ የምንሰጥባቸው
መንገዶች
• We all have a naturally preferred way of responding to
conflict – all ways have their strengths and
weaknesses. We need to be aware of our preferred
style and be conscious of when it is most and least
appropriate, being prepared to switch to other styles
when necessary.
Conflict often moves us out of our comfort zones. Some conflict
takes us into the alarm zone, where we feel overwhelmingly threatened. But if we can
work constructively and creatively with our conflicts, we can make them a discomfort
zone where we learn
and grow. The discomfort zone is holy ground.
How/styles animals deal with conflict
Animal conflict styles
Turtle – tends to pull in to protect itself and minimise hurt. Watching
what is happening, but
keeping that shell between the conflict and its vulnerable parts. Hides
away from conflict if it
can.
መራቅ (እተወዋለሁ)
Teddy – wishes we could all get along and love one another. Willing to
give up what its own
desires for the sake of maintaining the relationship with the other.
Rhino – knows what is right and what needs to
be done and will press ahead in that
knowledge.
If someone gets their foot stepped on, their
foot shouldn’t have been there. Willing to take
leadership and step forth strongly. መወዳደር/ማስገደድ
(እጄን እወስዳለሁ)–
Compromise
Fox looks for the deal that will work things out. Wants to get the most
possible out of this but knows that sometimes you have to give up
some things to get what you want.
• መስማማት (ግማሽ መንገድን እንገናኛለን)
• Dolphin – tries to bring all the stakeholders together
and agree on something that will be workable for
everyone. How can we maximise what we can all get
out of this situation? ሁለታችንም እናሸንፋለን
ትብብር
The Ice berg model
Intellectual origin (አውደ-ሙህራዊ
መሰረት/አመጣጥ) (Cont’d)
• THINKING ACTIVITY ONE
• Based on Johan Galtung’s classification, rate the following generally or
normatively improper situations under one or the other categories
(See next tables).
Intellectual origin (አውደ-ሙህራዊ
መሰረት/አመጣጥ)
Conditions Direct violence
(በቀጥታ የሚፈፀም
ጥቃት)
Structural violence
(ውስብስብ መዋቅራዊ
መሰረት ያለው ጥቃት)
Cultural violence
(በህላዊ መሰረት
ድጋፍ ያለው
ጥቃት)
Systemic and strategic exclusion of certain social groups from having equal access
to sources of economic, political and social power. የተወሰነ ቡድንን ከማህበራዊ
ተሳትፎ፣ ከሃብት፣ ከስልጣን ወዘተ ስልታዊ በሆነ መንገድ መከላከል
Subjecting a member or members of an identity group to war, murder, rape,
assault, and verbal attacks የተወሰነን ቡድን ለጦርነት፣ለስደት፣ ለግድያ ወዘተ ማጋለጥ
ብሎም በቃላት መውጋት
Acts of violence by followers of one religious group against followers and
institutions of another religious group አንዱ የሃይማኖት ተከታይ በሌላው የሃይማኖት
ተከታይና በተቋሙ ላይ የአመዕ እንቅስቃሴ ማካሄድ
The belief that Africans are primitive and intellectually inferior to Caucasians.
ጥቁሮች ከነጮች ጋር ሲወዳደሩ ኋላ ቀር ናቸው ብሎ ማሰብ/አመለካከት
Causing people to starve even though there’s enough food for everyone as a
result of insidious agenda in food distribution system. በአካባቢው በቂ ምግብ እያለ
ለራስ የተደበቀ አጀንዳ ሲባል ሆን ብሎ ህዝብ እንዲራብ ማድረግ
A situation where an authority justifies the deaths of starving people by blaming
them for their situation (called blaming the victim)
Intellectual origin (አውደ-ሙህራዊ
መሰረት/አመጣጥ)
Situations Direct violence
(በቀጥታ
የሚፈፀም
ጥቃት)
Structural violence
(ውስብስብ
መዋቅራዊ መሰረት
ያለው ጥቃት)
Cultural violence
(በህላዊ መሰረት
ድጋፍ ያለው
ጥቃት)
Promotion of norms or values, attitudes and beliefs
within a society that allow or facilitate the use of direct violence or
the
perpetuation of structural violence. በሌሎች ላይ ቀጥታ ጥቃት
እንዲፈጠም የሚያደርግ ወይም መዋቅራዊ አመዕ እንዲነሳ የሚያነሳሳ
የአንድ ጎሳ/ብሔር/ቡድን ባህል፣ እሴት፣ አመለካከት
Widespread racist or
discriminatory attitudes or beliefs that characterise one social,
ethnic or racial
group as inferior to another. አንዱ ብሔር ወይም ጎሳ ወይም ቡድን
ከኔጎሳ ወይም ብሔር ወይም ቡድን ያንሳል ብሎ ሆን ብሎ የበታችነት
እንዲሰማቸው ማድረግ ወይም ማሸማቀቅ
Oppressive practices such
as slavery, apartheid or the caste system in South Asia, which
incorporate the
subjugation and exploitation of one group by another into the basic
social,
Intellectual origin (አውደ-ሙህራዊ
መሰረት/አመጣጥ)
Conditions Direct violence
(በቀጥታ
የሚፈፀም
ጥቃት)
Structural violence
(ውስብስብ
መዋቅራዊ መሰረት
ያለው ጥቃት)
Cultural violence
(በህላዊ መሰረት
ድጋፍ ያለው
ጥቃት)
Use of coercive physical violence or institutionalised armed force
such as Janjaweed in Sudan to deal with conflict between social
groups or political entities such as states can promote or justify
the use of direct violence.
The social cosmology that allows one to look at
repression and exploitation as normal or natural and, therefore,
more difficult to uproot. ብዝበዛና ጭቆናን እንደ ተፈጥሯዊ/እንደ
መብት መቁጠርና በሌሎች ላይ መተግበር
Fatal shooting by police of unarmed black people or suspects
such as brutal murdering by Minneapolis police officer Derek
Chauvin of a black man named George Floyd በሚኒያፖሊስ የፖሊስ
ኦፊሰር የተከናወነው የጆርጅ ፍሎይድ ግድያ
Peacebuilding
ሰላም…
• ሰላም የመጽሐፍ ቅዱስ ማዕከላዊ ሀሳብ ነው።
• በኪንግ ጄምስ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ውስጥ ሰላም የሚለው ቃል 420
ጊዜ ያህል ተጠቅሷል። (311 Old Testament and 109 new Testament)
•ሰላም በዕብራይስጥ ቋንቋ “ሻሎም”
ይበላል።
• ሙላትን/ሙሉነትን
• ስምምነትን
• ደህንነት እና
• የሕይወት እርካታን ያመለክታል፡፡
• ሙሉነት፣ ከእግዚአብሔር እና ከሰዎች ጋር መስማማትን
ያመለክታል፡፡
• ነቢዩ ኢሳይያስ የጠፋውን ሰላም ለማስመለስ በእግዚአብሔር
የሚላክ መሲህ (Isa al-Masih)ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን
አመልክቷል፡፡
• እኛ ሕፃን ተወልዶልናልና ፣ ወንድ ልጅ ተሰጥቶናልና ፣
አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም ድንቅ መካር ፣
ኃያል አምላክ ፣ የዘላለም አባት ፣ የሰላም አለቃ ተብሎ
ይጠራል። …………..
• (ኢሳ. 9: 6-7)
ሻሎም በብሉይ ኪዳን
• በአዲስ ኪዳን ውስጥ ሻሎም የተገለጠው በክርስቶስ የማስታረቅ ሥራ ነው።
እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ሁሉንም ነገሮች ከራሱ ጋር አስታርቋል
(ቆላስይስ 1፡19-20)።
• “እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ
ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ
እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።”
ሻሎም በአዲስ ኪዳን
Shalom Model
Shalom Model
1. Peace with self,
2. Peace with others,
3. Peace with God,
4. Peace with Environment,
5. Peace with social institutions,
ዘላቂ ሰላም እንዲኖር
ከተፈለገ ተሃድሶ ሊደረግባቸው የሚገባ
አራት የሰዎች ግንኙነት ገጽታዎችን
ጠቅሰዋል፡-
•መንፈሳዊ: - ከእግዚአብሔር ጋር
ስምምነት መፍጠር፡፡ ይህ ከእግዚአብሔር
ጋር የተበላሸ ግንኙነትን መልሶ ማቋቋም
ነው፡፡
•የግል: - ከራስ ጋር መታረቅን
•ማህበራዊ: - በአካባቢያችን ካሉ ሰዎች ጋር
ያለንን ግንኙነት መመለስ ፣ ጎረቤታችን እና
ማህበረሰቡ ጋር መልካም ግንኙነት
መፍጠር ነው፡፡
•ከተፈጥሮ አካባቢ ጋር መታረቅ፡-
የእግዚአብሔር ፍጥረትን መንከባከብ ነው፡፡
ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ
አሰፋ
BIBLICAL REFERENCE ABOUT WOMENPEACE BUILDER…
ናባል
• ከካሌብም ወገን ነበረ
• ታላቅ ሰው
• ሦስት ሺህ በጎችና አንድ ሺህ
ፍየሎች ነበሩት
• በጎቹን ይሸልት ነበር።
• ባለጌ ነበረ
• ግብሩም ክፉ ነበረ
• የሴቲቱም አእምሮ ታላቅ
• መልክዋም የተዋበ ነበረ
• አቢግያም ፈጥና ሁለት መቶ
እንጀራ፥ ሁለት አቁማዳ የወይን
ጠጅ፥ አምስትም የተዘጋጁ
በጎች፥ አምስትም መስፈሪያ
ጥብስ እሸት፥ አንድ መቶ ዘለላ
ዘቢብ፥ ሁለት መቶም የበለስ
ጥፍጥፍ ወሰደች፥ በአህዮችም
ላይ አስጫነች።
አቢግያ
ከእግዚአብሔር
• እግዚአብሔር ከሰው ልጅ ጋር ሰላምን አደረገ
• እግዚአብሔር ሰውን ከራሱ ጋር እና ከእርስ በርሱ
አስታረቀ
• እግዚአብሔር የታረቁትን የሰላም መልዕክተኞች
አድርጎ ላካቸው
• እግዚአብሔር ተበዳይ ሆኖ እያለ ሕጉን የተላለፈውን
የሰው ልጅ የሚፈልግ የፍቅር አምላክ ነው፡፡
• የተበላሸውን ግንኙነት ለማደስ ኢየሱስ በመስቀል
ላይ ሞተ፡፡
2. ከራስ
• ራስን መቀበል
በእግዚአብሔር ድንቅና ግሩም ሆነህ ተፈጠርህ
• ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፣ ሥራህ
ድንቅ ነው፣ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች (መዝሙር 139:14)
• መጽሐፍ ቅዱስ የራሳችን ፀጉር እንደተቆጠረ ይነግረናል (ሉቃስ
12፡7)።
• ሰውነትህ እግዚአብሔር በቅዱስ መንፈሱ የሚኖርበት
የእግዚአብሔር መቅደስ ነው (1ቆሮንቶስ 3፡16)፡፡ አንተ
የተከበርህ የሰው ልጅ ነህ፡፡
ራስህን መውደድ መማር ያስፈልግሃል
“ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” (ማቴ. 22፡39) ።
1. ራስን መቀበል
2. ከግል ሕይወት ታሪክ ጋር መታረቅ
3. መልካም ሥነምግባር
4. መልካም የሥራ ሥነምግባር
• ጠንክሮ መሥራት
• ጀግንነት
• የቡድን ሥራ-
• ቁጠባ
• የጊዜ አጠቃቀም፡
• ሥርዓት ያለው አሠራር መከተል፡
5. ብሩህ አስተሳሰብ
ምሳሌ 6: 6-8፤
ከጉንዳኖች የምንማራቸው የተወሰኑ የሥራ መርሆዎች
አሉ:-
⁶ አንተ ታካች፥ ወደ ገብረ ጕንዳን ሂድ፥
መንገድዋንም ተመልክተህ ጠቢብ ሁን።
⁷ አለቃና አዛዥ ገዢም ሳይኖራት፤
⁸ መብልዋን በበጋ ታሰናዳለች፥ መኖዋንም
በመከር ትሰበስባለች።
3. ከለሌሎች ሰዎች
 ሰዎች ሁሉ እኩል መሆናቸውን መረዳት
• ባልንጀራን መውደድ
• ወርቃማው ትዕዛዝ
• ሚዛናዊ ንግግር
• ይቅርታ
• እርቅ
• ሰቆቃን መፈወስ
“እንግዲህ
ሰዎች
ሊያደርጉላችሁ
የምትወዱትን
ሁሉ እናንተ
ደግሞ እንዲሁ
አድርጉላቸው፣
ሕግም
ነቢያትም ይህ
ነውና”
(ማቴዎስ
7:12)
ንግግራችን
በጨው
የተቀመመ
መሆን አለበት
(ቆላስይስ
4፡6)።
ሰቆቃ =
አስጨናቂ
ክስተቶች +
ተስፋ ብስነት
4. ከኅብረተሰብ ተቋማት ጋር በሰላም መኖር
የሕዝብ ንብረቶችን መንከባከብ
• ህንፃዎችን፣ መንገዶችን፣ የኤሌክትሪክ እና የውሃ
መስመሮችን፣ ፓርኮችን፣ ደኖችን፣ የአውቶቡስ
ማቆሚያዎችን፣ የመጫወቻ ስፍራዎችን፣
ቤተመፃህፍቶችን፣ ወዘተ የመሳሰሉትን ያካትታል፡፡
እነዚህ ንብረቶች የሁላችንም ሲሆኑ በሁላችንም
ሊጠበቁ ይገባል፡፡
• ከመንግስት ጋር ባንስማማም እንኳ ፣ በመንግስት
ላይ ተቃውሞ ስናሰማ የሕዝብ ንብረት ማበላሸት
የለብንም፡፡
ከኅብረተሰብ ተቋማት ጋር በሰላም
መኖር ማለት፦
A. የዜግነት ኃላፊነት
B. የሕግ የበላይነትን ማክበር፡ ሁሉም ሰው በኅብረተሰቡ
ውስጥ ያለው የኑሮ ሁኔታ ወይም ሥልጣን ምንም ይሁን ምን
በደንብ(Norms) ለተገለጸው እና ለተቋቋመ ሕግ ተገዥና ተጠያቂ
ሆኖ የሚኖርበት መርህ ነው፡፡
ሐዋርያው ጴጥሮስ የመንግሥት ባለሥልጣናት ክፉ
የሚያደርጉትን ሲቀጡ የእግዚአብሔር ወኪሎች መሆናቸውን
እንደሚያሳዩ ይናገራል (1ጴጥሮስ 2፡14)፡፡ ምድራዊ
ባለሥልጣናት በእግዚአብሔር ሕልውና ላይ የተመሰረቱ ናቸው፡፡
ይህ የሚያመለክተው የሰው ልጅ መስተዳድር በእግዚአብሔር
የተቋቋመ መሆኑን ነው፡፡
Peace building is a journey
ሰላም ግንባታ ሂደት ነው
ረጅምና ጠመዝማዛ ሊሆን ይችላል
kebedebekere@gmail.com ; 0911 316756 46
ለሰላም ገንቢዎች የሚያስፈልጉ ብቃቶች
ራስን ማወቅ
ንቁ የማዳመጥ ችሎታ;
በባህላዊ እና በግለሰቦች መካከል
ያለወን ግንኙነት የመረዳት
ችሎታዎች;
ወሳኝ አስተሳሰብ ችሎታዎች;
ከፍተኛው የአስተሳሰብ ቅደም
ተከተል
የሽምግልና እና የድርድር ችሎታዎች;
ለልዩነቶች ምላሽ ሰጪነት
ግልጽነት
ለሰላም ግንባታ እሴቶችን ማሳደግ;
ትብብር እና የቡድን ስራ
 Humility- Lowering self for the 47
የውጤታማ ሰላም ገንቢዎች ባህሪያት....?
ከነገሮች ጋር ቶሎ መላመድ
ነገሮችን በሌሎች አይን መመልከት
ፈጠራ
ጥሩ የግጭት አፈታት ክህሎቶችን እና የግንኙነት ባህሪን ማዳበር ችሎታ፣ እና
በአሻሚነት ጉዳዮችን በተለያየ እይታ ለመረዳት መሞከር መሆን
To live and influence to the level we are expected,
three major feature of Churches – are expected
Inclusive cooperation
Prophetic/Divinatory presence
Core identity
Feature of church for influence
Inclusive
cooperation
Prophetic
presence
Core
identity
Inclusive cooperation (ሁሉን አቀፍ ትብብር)
Who do we include? ማንን ነው የምናካትተው?
• Within the local church
• Denomination
• Ecumenism
• Society (all sectors)
• Inter-faith
• Government
Inclusive cooperation (ሁሉን አቀፍ ትብብር)
Who do we include? ማንን ነው የምናካትተው?
Possibilities and threats
አቅሞች፣ ዕድሎች
ማንን ነው የምናሳትፈው?
የማሳተፍ/የትብብር ጥቅምና ውጤት ምንድን ነው?
የማሳተፍ ስጋቶች ምን ምን ናቸው? The three views
Inclusive cooperation (ሁሉን አቀፍ ትብብር)
Who do we include? ማንን ነው የምናካትተው?
Attitude towards other religions and traditions:
It hangs on three major poles:
1. The exclusivist view, (one single religion is true) – who do we involve?
2. The inclusivist view, (truth can be found in various forms within other
religions) – the composition of the dialogue
3. The pluralist view. (all religions have true revelations and therefore
no single religion can claim final and definitive truth).
- Reciprocal communication
- Common interest
- An attitude of respect and friendship (Ujamaa/Ubuntu)
- Believers seek to cooperate and collaborate
Prophetic/Divinatory presence በመለኮታዊ ስልጣን
መገለጥ/መኖር/መመላለስ
Where is our voice heard?
• Act in the public (Luke Bretherton)
• Personal public faith
• Prophetic as political
• Political – Politics (Chantal Mouffe) – Church can be political, but not politician. ቤተክርስቲያን
ፖለቲካዊ ልትሆን ትችላለች ነገር ግን ፖለቲከኛ ልትሆን አትችልም!
• Advocacy for the kingdom values
• Theology of presence/የመገኘት ስነመለኮት – E.g. Bishop Isaiah from South
Sudan (Political parties were in dialogue without having religious leaders with
them and, he went with his collar and said, the Bishop is here)
Prophetic/Divinatory presence በመለኮታዊ
ስልጣን መገለጥ/መኖር/መመላለስ
Where is our voice heard?
Presence መገኘት – Power ሃይል – Proclamation አዋጅ
ቤተክርስቲያን ሶስቱንም አሟልታ ይዛለች
We have the power – ordained/called to do so,
We have the power
Are we making proclamations or public statements?
መቼ ነው የቤተክርስቲያን ድምፅ ከመንግስት፣ ከማህበረሰቡ
የሚጠበቀው?
Core identity (ማዕከላዊ ልዩ ማንነት)
How do we guard that?
•Identity as core not layer – Mathew 5:13-14 (Salt & Light)
•Love God and others. Mathew 22:37-39, the great commandment
& the second commandment. Mathew 22፡40 የሚለው በእነዚህ ትዕዛዛት ህጉም
ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል።’’ ይላል
•What is the gospel? Is not a livelihood, it is a life.መኖሪያ
ሳይሆን ኑሮ ነው።
•Objective or means? ዋና ነገር ነው እንጂ ተከታይ
አይደለም። አስከታይ ነው።
Core identity (ማዕከላዊ ልዩ ማንነት)
How do we guard it?
Heart – Head – Hand
Reconciliation:
• Peace and reconciliation is in our DNA Ephesisns 2:14-17
• Crosss & grace are the transformative power Ephesisns 2:8-10
• Acceptance as we have been accepted. Rom 15:7
Source: Pew Research Center
copied from Wikipedia
የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሞች እና ጉዳቶች
Advantages of social media
Global connectivity
Information & updates
 Share a large amount of information daily
An excellent tool for education
Share a large amount of information daily
 Access to paid advertising services
. Disadvantages of social media
Trouble with privacy
 Negative feedback for brands
Depression and Anxiety
Unhealthy Sleep Patterns
General Addiction
 Unrealistic Expectations
•የሀሰት እና የጥላቻ ንግግሮችን ማሰራጨት።
Mind of human being
• Stick on what is informed. E.g. If you tel someone who is running
fast in the forest and you say, ‘’Take care of the trees.’’ He/she
immediately start to watch trees by moving their sight from the
path. So, instead, good to advise, ‘’Keep watching your path!.’’
He/she get focused on the path.
የውሸት መረጃን እንዴት መለየት ይቻላል?
Why hard for us to solve conflict?
• Because we are proud. No room for others.
• We consider we are right & they are wrong, and fail to understand that
others perceive the same.
• We don`t give chance for others.
• We should believe, and avoid faithless.
• We fear to dialogue.
• We let problems grow till they went out of hand.
• Learn to forgive because, bitterness magnifies conflict.
• Failure to apply theology of presence - Bishop with Colar.
• Apply principle of bible
e.g. sharing Gods word. Because we are called to do so.
e.g. Speak the truth, with love.
ሰላም ገንቢዎችን የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች
• ሰላም ግንባታ ስራዎችን ከፖለቲካ አቋም ጋር መቀላቀል
• ሰላምን ከኃይለኛ ብጥብጥ ጋር ማዛመድ
• ሰላምን እንደ አንድ የፖሊቲካ መሳሪያ መቁጠር
• የሰላም ግንባታ ሂደትን እንደ ፖሊስ/የደህንነት ሂደት መቁጠር
• በአሉታዊ ሰላም ላይ ማተኮር - ጦርነት አለመኖር
• ለወጣት ሰላም ፈጣሪዎች ሽልማት የሚሰጥ ስርዓት አለመኖር
• stereotype (ሰላም ገንቢን እንደ ፈሪ)።
• የሰላም ጉዳዮችን ለትልልቅ ሰዎች የመተው የፖለቲካ ባህሎች
4/26/2024 64

More Related Content

Similar to PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt (6)

Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptxIndigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
Indigeneous Conflict Resolution for MoP Final.pptx
 
3 ahmedin jebel-s-book-on-ahbashee
3 ahmedin jebel-s-book-on-ahbashee3 ahmedin jebel-s-book-on-ahbashee
3 ahmedin jebel-s-book-on-ahbashee
 
Orthodox tewahedomarriage6wb
Orthodox tewahedomarriage6wbOrthodox tewahedomarriage6wb
Orthodox tewahedomarriage6wb
 
The four different layers of huamanity
The four different layers of huamanityThe four different layers of huamanity
The four different layers of huamanity
 
Orthodox tewahedo marriage 3 wb
Orthodox tewahedo marriage   3 wbOrthodox tewahedo marriage   3 wb
Orthodox tewahedo marriage 3 wb
 
የማህበረሰብ ውይይት አመቻች መምሪያ.pdf
የማህበረሰብ ውይይት አመቻች መምሪያ.pdfየማህበረሰብ ውይይት አመቻች መምሪያ.pdf
የማህበረሰብ ውይይት አመቻች መምሪያ.pdf
 

More from PetrosGeset

የማስተማር ዘዴ.pptx a presentation about the KMKC church
የማስተማር ዘዴ.pptx a presentation about the KMKC churchየማስተማር ዘዴ.pptx a presentation about the KMKC church
የማስተማር ዘዴ.pptx a presentation about the KMKC church
PetrosGeset
 

More from PetrosGeset (13)

Missional Leader By Aychiluhm Final.pptx
Missional Leader By Aychiluhm  Final.pptxMissional Leader By Aychiluhm  Final.pptx
Missional Leader By Aychiluhm Final.pptx
 
Christian educationeducation in the twenty one century
Christian educationeducation in the twenty one centuryChristian educationeducation in the twenty one century
Christian educationeducation in the twenty one century
 
English vocabulary to kindergarten students
English vocabulary to kindergarten studentsEnglish vocabulary to kindergarten students
English vocabulary to kindergarten students
 
leadership types and There character in the xhurch
leadership types and There character in the xhurchleadership types and There character in the xhurch
leadership types and There character in the xhurch
 
it is about how increasing student access
it is about how increasing student accessit is about how increasing student access
it is about how increasing student access
 
Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the church
 
christianeducationanoverviewjan312015-150131081842-conversion-gate01 (1).pptx
christianeducationanoverviewjan312015-150131081842-conversion-gate01 (1).pptxchristianeducationanoverviewjan312015-150131081842-conversion-gate01 (1).pptx
christianeducationanoverviewjan312015-150131081842-conversion-gate01 (1).pptx
 
ew_target_board_with_arrows_tags_and_icons_flat_powerpoint_design [Autosaved]...
ew_target_board_with_arrows_tags_and_icons_flat_powerpoint_design [Autosaved]...ew_target_board_with_arrows_tags_and_icons_flat_powerpoint_design [Autosaved]...
ew_target_board_with_arrows_tags_and_icons_flat_powerpoint_design [Autosaved]...
 
Christology.pptx
Christology.pptxChristology.pptx
Christology.pptx
 
የማስተማር ዘዴ.pptx a presentation about the KMKC church
የማስተማር ዘዴ.pptx a presentation about the KMKC churchየማስተማር ዘዴ.pptx a presentation about the KMKC church
የማስተማር ዘዴ.pptx a presentation about the KMKC church
 
fundraising Presentation 1.pptx a presentation about the KMKC church
fundraising Presentation 1.pptx a presentation about the KMKC churchfundraising Presentation 1.pptx a presentation about the KMKC church
fundraising Presentation 1.pptx a presentation about the KMKC church
 
fundraising Presentation 1.pptx
fundraising Presentation 1.pptxfundraising Presentation 1.pptx
fundraising Presentation 1.pptx
 
Homiletic.pptx
Homiletic.pptxHomiletic.pptx
Homiletic.pptx
 

PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt

  • 1. Evangelical Churches Fellowship of Ethiopia (ECFE) Pastors Conference Mission and Reconciliation Matter! April 23 – 25, 2024 Addis Ababa, Ethiopia
  • 2. Topic Role of Evangelical Church Leaders in Peace and Reconciliation!
  • 3. I. መግቢያ ኢትዮጵያ የታላላቅ የዓለም ኃይማኖቶች መገኛ የሆነች ሀገር ናት፡፡ ክርስትና ፣ እስልምና እና የአይሁድ እምነት አብረው ኖረዋል፡፡ ሀገሪቱ የተለያዩ ባህሎች እና ቋንቋዎች ያላቸው ብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ ናት፡፡ በዚህ ምክንያት ኢትዮጵያ የበርካታ ሃይማኖቶች፣ ቋንቋዎችና ባህሎች ሀገር ናት፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ- መንግስት ለዜጎች የሃይማኖት ነፃነት (አንቀፅ 11 ፣ 25 ፣ 27 እና 31) ይሰጣል፡፡ እያንዳንዱ ሕዝብ የራሱን ባሕል መግለጽና ማበልጸግ እንዲችል ዕድል ይሰጣል፡፡ ብዝኃነትን በማክበር በአንድነት በሰላም መኖርን ያበረታታል፡፡
  • 4. መግቢያ… • የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ-መንግስት ለዜጎች የሃይማኖት ነፃነት (አንቀፅ 11 ፣ 25 ፣ 27 እና 31) ይሰጣል፡፡ እያንዳንዱ ሕዝብ የራሱን ባሕል መግለጽና ማበልጸግ እንዲችል ዕድል ይሰጣል፡፡ ብዝኃነትን በማክበር በአንድነት በሰላም መኖርን ያበረታታል፡፡
  • 5. መግቢያ… በቅርብ ጊዜ በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች የሰዎች ሞት፣ በሕፃናትና በሴቶች ላይ ሥቃይ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መፈናቀልና የግል እና የመንግሥት ንብረት መውደም ምክንያት የነበረው የብሐር-ተኮር ግጭቶች እና አመጽ ሐይማኖትን መሰረት ያደረጉ ግጭቶች እና አመጽ ተከስተዋል፡፡ በእነዚህ ሁከቶችና ግጭቶች ውስጥ አማኞችም ተሳትፈዋል፤ ተጎድተዋልም፡፡
  • 6. What are the driving factors of conflict? • Competition over resource, • Competition over power, • Inappropriate understanding of our identities (Ethnic, biblical and evangelical identity and etc) • Extremist views, • Inequality, • Ignorance, • Lack of compromising, • Bad governance, • Immorality, • Greediness, • Poor understanding and handling of diversity, • False information, etc
  • 7. Guiding question • As church, are we there to fulfil peace, or work for it?
  • 8. Christians with dual citizenship ምድራዊ • ጊዜያዊ • የምድራዊ መንግሥት ሰራተኞች ነን • በምድር ህግ እንተዳደራለን • እንመርጣለን እንመረጣለን እንሾማለን እንሻራለን ሰማያዊ • ዘላለማዊ • የዘላለማዊው መንግሥት ሰራተኞች ነን • በእግዚአብሔር መንግስት ስርዓት እንመላለሳለን/ይጠበቅብናል። • አንመርጥም ተመርጠናል • የልጅነት የሆነ የማይሻር ስልጣን ተሰጥቶናል። ወዘተ. . . • We live and work in the already-not-yet framework: we work realistically within the mess, but with hope! • ከላይ ያየናቸው እንደክርስቲያን በዚህ ምድር ስንኖር መገለጫዎቻችን ናቸው • Christians are the ‘’body of Christ’’ (1.Cor 12), representing the new humanity God is creating • New creation; the church as a sign and vehicle for God`s purposes for humanity • A known theologian said, ‘’Theology without practice is dead, practice without life is blind.’’ •
  • 9. Introduction: • As individuals, or Leader all of us including State leaders and representatives, Bishops, Pastors, Evangelists, including other faith sector leaders, together with scholars and experts have one aspiration in common - that is to see a prosperous Ethiopia, and Africa at continent level.
  • 10. When we talk about our role as a community about peace.. • The question is not how Christianity contributes to peace, but what kind of Christianity can contribute to peace? I am talking about church. • ቤተ ክርስቲያን በሐዋሪያት እና በኒቂያ የሃይማኖት መግለጫዎች ስተገለጽ አንዲት፤ ቅድስት፤ ካቶሊካዊት እና ሐዋሪያዊት ናት፡፡ ይህ ማለት ምን ማለት ነው፡፡ E.g. church represents something new that crosses & creates new boundaries of community – Christ People. Breaks tribalism.
  • 11. ቤተ ክርስቲያን ምንድ ናት? � ብዙ የተለያዩ ትርጉሞች ቢኖሩትም በቀላሉ ለመረዳት የሰውነትን አካል መጠቀም እንችላለን፡፡ � አካላችን (ሰውነታችን) የብዙ አካል ክፍሎች ስብስብ ቢሆንም ውስጠዊ ማንነታችን ሳንዘረዝር ውጫዊውን ማንነታችንን ስንመለከት የተለያዩ የሠውነት ክፍሎች ይኖሩናል፡፡ � ለምሳሌ እግር፣ እጅ፣አፍ፣ አይን፣ጆሮ፣ � እግር ይሄዳል � እጅ ይሠራል (ይጨብጣል ከኮሮና በፍት) � አፍይ ናገራል � አይን ያያል � ጆሮ ይሰማል....
  • 12. ቤተክርስቲያን • በክርስቶስ ደም የተዋጀች ቅድስት ተቋም ናት፡፡ አገልጋዮቿ በታማኝነት እና በቅድስና ማገልገል ግድ ይላል፡፡ 1ቆሮ 6፡-19 ሐ.ሥ 20፡-28፡፡ • የእግዚአብሔር መኖሪያ/ማደሪያ ናት ኤፌ 2፡-20-22 ኢሳ 66፡-1-2 • የክርሰቶስ ሙሽራ ናት፡፡ ስለሆነም በድካማችን ምክንያት መልኳ እንዳይበላሽ ወይም እንዳይጠፋ በዚህም ምክንያት በሕይወታችን ዋጋ መክፈል እንዳይመጣ ልንጠነቀቅ ይገባል፡፡ 2ቆሮ 11፡-2 ራዕ 22፡-17 ኤፌ 4-2፡-11፡፡ • ወንጌልን ለሰዎች ሁሉ ለመስበክ/ለማስተማር የታዘዘች ናት፡፡ ማር 16፡-15 ማቴ 28፡-19-20 • ተግባራቶቿን እንድትወጣ ኃይል እንዲኖራት ልዩ ልዩ የፀጋ ስጦታ የተሰጣት ናት፡፡ ሮሜ 12፡-3-8 1ቆሮ 12፡-4-11 • ሁሉ በአግባብና በሥርዓት እንዲሆን ልዩ ልዩ መርሆዎች የተሰጧት ናት፡፡ ኤፌ 4፡- 11-13 ሐሥ 20-28 1ኛቆሮ 14፤ 40
  • 13. Where do we start? Simon Oliver Sinek is an English-born American author and inspirational speaker on business leadership. He introduced the concept of the Golden Circle: a simple model that explains why some people and organizations are more successful than others. He argues that people don't buy what you do, they buy why you do it.He said that most businesses would tend to think outside-in from “What” we do to “How” and “Why” we do it. However, inspired leaders would rather think the other way round – going from “Why” to “How” and then to “What.” Apple is an example of Simon Sinek's Golden Circle in action. Apple's success can be attributed to its clear understanding of its “why,” which is to challenge the status quo and think differently. Apple's “why” focuses on believing in innovation and thinking differently. • Apple’s “Why”: We believe in “thinking differently” and “challenging the status quo” in everything we do.
  • 14. Where do we start? • Apple’s “How”: Our products are designed beautifully and are quite simple to use. • Apple’s “What”: “We just happen to sell computers.”He advices not be like many other organizations, who are out there with the sole purpose of making money. A business without a “purpose” and “inspiration” won’t survive for long. Instead, identify your purpose and mission – Why do you want to do it? Do you have a story to tell that can inspire the world?Apple wasn't just in the business of selling computers and gadgets; they were challenging norms, disrupting industries, and empowering individuals to think differently.
  • 15. Golden Circle – Simon Sinek What How Why
  • 16. Golden Circle – Simon Sinek What How Why What - Activity How – Strategy Why – Ideology
  • 17. Golden Circle – Simon Sinek What How Why What - Activity How – Strategy Why – Ideology
  • 18. Conflict styles/ለግጭት ምላሽ የምንሰጥባቸው መንገዶች • We all have a naturally preferred way of responding to conflict – all ways have their strengths and weaknesses. We need to be aware of our preferred style and be conscious of when it is most and least appropriate, being prepared to switch to other styles when necessary. Conflict often moves us out of our comfort zones. Some conflict takes us into the alarm zone, where we feel overwhelmingly threatened. But if we can work constructively and creatively with our conflicts, we can make them a discomfort zone where we learn and grow. The discomfort zone is holy ground.
  • 19. How/styles animals deal with conflict
  • 20. Animal conflict styles Turtle – tends to pull in to protect itself and minimise hurt. Watching what is happening, but keeping that shell between the conflict and its vulnerable parts. Hides away from conflict if it can. መራቅ (እተወዋለሁ)
  • 21. Teddy – wishes we could all get along and love one another. Willing to give up what its own desires for the sake of maintaining the relationship with the other.
  • 22. Rhino – knows what is right and what needs to be done and will press ahead in that knowledge. If someone gets their foot stepped on, their foot shouldn’t have been there. Willing to take leadership and step forth strongly. መወዳደር/ማስገደድ (እጄን እወስዳለሁ)–
  • 23. Compromise Fox looks for the deal that will work things out. Wants to get the most possible out of this but knows that sometimes you have to give up some things to get what you want. • መስማማት (ግማሽ መንገድን እንገናኛለን)
  • 24. • Dolphin – tries to bring all the stakeholders together and agree on something that will be workable for everyone. How can we maximise what we can all get out of this situation? ሁለታችንም እናሸንፋለን ትብብር
  • 25. The Ice berg model
  • 26. Intellectual origin (አውደ-ሙህራዊ መሰረት/አመጣጥ) (Cont’d) • THINKING ACTIVITY ONE • Based on Johan Galtung’s classification, rate the following generally or normatively improper situations under one or the other categories (See next tables).
  • 27. Intellectual origin (አውደ-ሙህራዊ መሰረት/አመጣጥ) Conditions Direct violence (በቀጥታ የሚፈፀም ጥቃት) Structural violence (ውስብስብ መዋቅራዊ መሰረት ያለው ጥቃት) Cultural violence (በህላዊ መሰረት ድጋፍ ያለው ጥቃት) Systemic and strategic exclusion of certain social groups from having equal access to sources of economic, political and social power. የተወሰነ ቡድንን ከማህበራዊ ተሳትፎ፣ ከሃብት፣ ከስልጣን ወዘተ ስልታዊ በሆነ መንገድ መከላከል Subjecting a member or members of an identity group to war, murder, rape, assault, and verbal attacks የተወሰነን ቡድን ለጦርነት፣ለስደት፣ ለግድያ ወዘተ ማጋለጥ ብሎም በቃላት መውጋት Acts of violence by followers of one religious group against followers and institutions of another religious group አንዱ የሃይማኖት ተከታይ በሌላው የሃይማኖት ተከታይና በተቋሙ ላይ የአመዕ እንቅስቃሴ ማካሄድ The belief that Africans are primitive and intellectually inferior to Caucasians. ጥቁሮች ከነጮች ጋር ሲወዳደሩ ኋላ ቀር ናቸው ብሎ ማሰብ/አመለካከት Causing people to starve even though there’s enough food for everyone as a result of insidious agenda in food distribution system. በአካባቢው በቂ ምግብ እያለ ለራስ የተደበቀ አጀንዳ ሲባል ሆን ብሎ ህዝብ እንዲራብ ማድረግ A situation where an authority justifies the deaths of starving people by blaming them for their situation (called blaming the victim)
  • 28. Intellectual origin (አውደ-ሙህራዊ መሰረት/አመጣጥ) Situations Direct violence (በቀጥታ የሚፈፀም ጥቃት) Structural violence (ውስብስብ መዋቅራዊ መሰረት ያለው ጥቃት) Cultural violence (በህላዊ መሰረት ድጋፍ ያለው ጥቃት) Promotion of norms or values, attitudes and beliefs within a society that allow or facilitate the use of direct violence or the perpetuation of structural violence. በሌሎች ላይ ቀጥታ ጥቃት እንዲፈጠም የሚያደርግ ወይም መዋቅራዊ አመዕ እንዲነሳ የሚያነሳሳ የአንድ ጎሳ/ብሔር/ቡድን ባህል፣ እሴት፣ አመለካከት Widespread racist or discriminatory attitudes or beliefs that characterise one social, ethnic or racial group as inferior to another. አንዱ ብሔር ወይም ጎሳ ወይም ቡድን ከኔጎሳ ወይም ብሔር ወይም ቡድን ያንሳል ብሎ ሆን ብሎ የበታችነት እንዲሰማቸው ማድረግ ወይም ማሸማቀቅ Oppressive practices such as slavery, apartheid or the caste system in South Asia, which incorporate the subjugation and exploitation of one group by another into the basic social,
  • 29. Intellectual origin (አውደ-ሙህራዊ መሰረት/አመጣጥ) Conditions Direct violence (በቀጥታ የሚፈፀም ጥቃት) Structural violence (ውስብስብ መዋቅራዊ መሰረት ያለው ጥቃት) Cultural violence (በህላዊ መሰረት ድጋፍ ያለው ጥቃት) Use of coercive physical violence or institutionalised armed force such as Janjaweed in Sudan to deal with conflict between social groups or political entities such as states can promote or justify the use of direct violence. The social cosmology that allows one to look at repression and exploitation as normal or natural and, therefore, more difficult to uproot. ብዝበዛና ጭቆናን እንደ ተፈጥሯዊ/እንደ መብት መቁጠርና በሌሎች ላይ መተግበር Fatal shooting by police of unarmed black people or suspects such as brutal murdering by Minneapolis police officer Derek Chauvin of a black man named George Floyd በሚኒያፖሊስ የፖሊስ ኦፊሰር የተከናወነው የጆርጅ ፍሎይድ ግድያ
  • 31. ሰላም… • ሰላም የመጽሐፍ ቅዱስ ማዕከላዊ ሀሳብ ነው። • በኪንግ ጄምስ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ውስጥ ሰላም የሚለው ቃል 420 ጊዜ ያህል ተጠቅሷል። (311 Old Testament and 109 new Testament)
  • 32. •ሰላም በዕብራይስጥ ቋንቋ “ሻሎም” ይበላል። • ሙላትን/ሙሉነትን • ስምምነትን • ደህንነት እና • የሕይወት እርካታን ያመለክታል፡፡ • ሙሉነት፣ ከእግዚአብሔር እና ከሰዎች ጋር መስማማትን ያመለክታል፡፡
  • 33. • ነቢዩ ኢሳይያስ የጠፋውን ሰላም ለማስመለስ በእግዚአብሔር የሚላክ መሲህ (Isa al-Masih)ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን አመልክቷል፡፡ • እኛ ሕፃን ተወልዶልናልና ፣ ወንድ ልጅ ተሰጥቶናልና ፣ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም ድንቅ መካር ፣ ኃያል አምላክ ፣ የዘላለም አባት ፣ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ………….. • (ኢሳ. 9: 6-7) ሻሎም በብሉይ ኪዳን
  • 34. • በአዲስ ኪዳን ውስጥ ሻሎም የተገለጠው በክርስቶስ የማስታረቅ ሥራ ነው። እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ሁሉንም ነገሮች ከራሱ ጋር አስታርቋል (ቆላስይስ 1፡19-20)። • “እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።” ሻሎም በአዲስ ኪዳን
  • 36. Shalom Model 1. Peace with self, 2. Peace with others, 3. Peace with God, 4. Peace with Environment, 5. Peace with social institutions,
  • 37. ዘላቂ ሰላም እንዲኖር ከተፈለገ ተሃድሶ ሊደረግባቸው የሚገባ አራት የሰዎች ግንኙነት ገጽታዎችን ጠቅሰዋል፡- •መንፈሳዊ: - ከእግዚአብሔር ጋር ስምምነት መፍጠር፡፡ ይህ ከእግዚአብሔር ጋር የተበላሸ ግንኙነትን መልሶ ማቋቋም ነው፡፡ •የግል: - ከራስ ጋር መታረቅን •ማህበራዊ: - በአካባቢያችን ካሉ ሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት መመለስ ፣ ጎረቤታችን እና ማህበረሰቡ ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር ነው፡፡ •ከተፈጥሮ አካባቢ ጋር መታረቅ፡- የእግዚአብሔር ፍጥረትን መንከባከብ ነው፡፡ ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ
  • 38. BIBLICAL REFERENCE ABOUT WOMENPEACE BUILDER… ናባል • ከካሌብም ወገን ነበረ • ታላቅ ሰው • ሦስት ሺህ በጎችና አንድ ሺህ ፍየሎች ነበሩት • በጎቹን ይሸልት ነበር። • ባለጌ ነበረ • ግብሩም ክፉ ነበረ • የሴቲቱም አእምሮ ታላቅ • መልክዋም የተዋበ ነበረ • አቢግያም ፈጥና ሁለት መቶ እንጀራ፥ ሁለት አቁማዳ የወይን ጠጅ፥ አምስትም የተዘጋጁ በጎች፥ አምስትም መስፈሪያ ጥብስ እሸት፥ አንድ መቶ ዘለላ ዘቢብ፥ ሁለት መቶም የበለስ ጥፍጥፍ ወሰደች፥ በአህዮችም ላይ አስጫነች። አቢግያ
  • 39. ከእግዚአብሔር • እግዚአብሔር ከሰው ልጅ ጋር ሰላምን አደረገ • እግዚአብሔር ሰውን ከራሱ ጋር እና ከእርስ በርሱ አስታረቀ • እግዚአብሔር የታረቁትን የሰላም መልዕክተኞች አድርጎ ላካቸው • እግዚአብሔር ተበዳይ ሆኖ እያለ ሕጉን የተላለፈውን የሰው ልጅ የሚፈልግ የፍቅር አምላክ ነው፡፡ • የተበላሸውን ግንኙነት ለማደስ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሞተ፡፡
  • 40. 2. ከራስ • ራስን መቀበል በእግዚአብሔር ድንቅና ግሩም ሆነህ ተፈጠርህ • ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፣ ሥራህ ድንቅ ነው፣ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች (መዝሙር 139:14) • መጽሐፍ ቅዱስ የራሳችን ፀጉር እንደተቆጠረ ይነግረናል (ሉቃስ 12፡7)። • ሰውነትህ እግዚአብሔር በቅዱስ መንፈሱ የሚኖርበት የእግዚአብሔር መቅደስ ነው (1ቆሮንቶስ 3፡16)፡፡ አንተ የተከበርህ የሰው ልጅ ነህ፡፡ ራስህን መውደድ መማር ያስፈልግሃል “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” (ማቴ. 22፡39) ።
  • 41. 1. ራስን መቀበል 2. ከግል ሕይወት ታሪክ ጋር መታረቅ 3. መልካም ሥነምግባር 4. መልካም የሥራ ሥነምግባር • ጠንክሮ መሥራት • ጀግንነት • የቡድን ሥራ- • ቁጠባ • የጊዜ አጠቃቀም፡ • ሥርዓት ያለው አሠራር መከተል፡ 5. ብሩህ አስተሳሰብ ምሳሌ 6: 6-8፤ ከጉንዳኖች የምንማራቸው የተወሰኑ የሥራ መርሆዎች አሉ:- ⁶ አንተ ታካች፥ ወደ ገብረ ጕንዳን ሂድ፥ መንገድዋንም ተመልክተህ ጠቢብ ሁን። ⁷ አለቃና አዛዥ ገዢም ሳይኖራት፤ ⁸ መብልዋን በበጋ ታሰናዳለች፥ መኖዋንም በመከር ትሰበስባለች።
  • 42. 3. ከለሌሎች ሰዎች  ሰዎች ሁሉ እኩል መሆናቸውን መረዳት • ባልንጀራን መውደድ • ወርቃማው ትዕዛዝ • ሚዛናዊ ንግግር • ይቅርታ • እርቅ • ሰቆቃን መፈወስ “እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፣ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና” (ማቴዎስ 7:12) ንግግራችን በጨው የተቀመመ መሆን አለበት (ቆላስይስ 4፡6)። ሰቆቃ = አስጨናቂ ክስተቶች + ተስፋ ብስነት
  • 43. 4. ከኅብረተሰብ ተቋማት ጋር በሰላም መኖር
  • 44. የሕዝብ ንብረቶችን መንከባከብ • ህንፃዎችን፣ መንገዶችን፣ የኤሌክትሪክ እና የውሃ መስመሮችን፣ ፓርኮችን፣ ደኖችን፣ የአውቶቡስ ማቆሚያዎችን፣ የመጫወቻ ስፍራዎችን፣ ቤተመፃህፍቶችን፣ ወዘተ የመሳሰሉትን ያካትታል፡፡ እነዚህ ንብረቶች የሁላችንም ሲሆኑ በሁላችንም ሊጠበቁ ይገባል፡፡ • ከመንግስት ጋር ባንስማማም እንኳ ፣ በመንግስት ላይ ተቃውሞ ስናሰማ የሕዝብ ንብረት ማበላሸት የለብንም፡፡
  • 45. ከኅብረተሰብ ተቋማት ጋር በሰላም መኖር ማለት፦ A. የዜግነት ኃላፊነት B. የሕግ የበላይነትን ማክበር፡ ሁሉም ሰው በኅብረተሰቡ ውስጥ ያለው የኑሮ ሁኔታ ወይም ሥልጣን ምንም ይሁን ምን በደንብ(Norms) ለተገለጸው እና ለተቋቋመ ሕግ ተገዥና ተጠያቂ ሆኖ የሚኖርበት መርህ ነው፡፡ ሐዋርያው ጴጥሮስ የመንግሥት ባለሥልጣናት ክፉ የሚያደርጉትን ሲቀጡ የእግዚአብሔር ወኪሎች መሆናቸውን እንደሚያሳዩ ይናገራል (1ጴጥሮስ 2፡14)፡፡ ምድራዊ ባለሥልጣናት በእግዚአብሔር ሕልውና ላይ የተመሰረቱ ናቸው፡፡ ይህ የሚያመለክተው የሰው ልጅ መስተዳድር በእግዚአብሔር የተቋቋመ መሆኑን ነው፡፡
  • 46. Peace building is a journey ሰላም ግንባታ ሂደት ነው ረጅምና ጠመዝማዛ ሊሆን ይችላል kebedebekere@gmail.com ; 0911 316756 46
  • 47. ለሰላም ገንቢዎች የሚያስፈልጉ ብቃቶች ራስን ማወቅ ንቁ የማዳመጥ ችሎታ; በባህላዊ እና በግለሰቦች መካከል ያለወን ግንኙነት የመረዳት ችሎታዎች; ወሳኝ አስተሳሰብ ችሎታዎች; ከፍተኛው የአስተሳሰብ ቅደም ተከተል የሽምግልና እና የድርድር ችሎታዎች; ለልዩነቶች ምላሽ ሰጪነት ግልጽነት ለሰላም ግንባታ እሴቶችን ማሳደግ; ትብብር እና የቡድን ስራ  Humility- Lowering self for the 47
  • 48. የውጤታማ ሰላም ገንቢዎች ባህሪያት....? ከነገሮች ጋር ቶሎ መላመድ ነገሮችን በሌሎች አይን መመልከት ፈጠራ ጥሩ የግጭት አፈታት ክህሎቶችን እና የግንኙነት ባህሪን ማዳበር ችሎታ፣ እና በአሻሚነት ጉዳዮችን በተለያየ እይታ ለመረዳት መሞከር መሆን
  • 49. To live and influence to the level we are expected, three major feature of Churches – are expected Inclusive cooperation Prophetic/Divinatory presence Core identity
  • 50. Feature of church for influence Inclusive cooperation Prophetic presence Core identity
  • 51. Inclusive cooperation (ሁሉን አቀፍ ትብብር) Who do we include? ማንን ነው የምናካትተው? • Within the local church • Denomination • Ecumenism • Society (all sectors) • Inter-faith • Government
  • 52. Inclusive cooperation (ሁሉን አቀፍ ትብብር) Who do we include? ማንን ነው የምናካትተው? Possibilities and threats አቅሞች፣ ዕድሎች ማንን ነው የምናሳትፈው? የማሳተፍ/የትብብር ጥቅምና ውጤት ምንድን ነው? የማሳተፍ ስጋቶች ምን ምን ናቸው? The three views
  • 53. Inclusive cooperation (ሁሉን አቀፍ ትብብር) Who do we include? ማንን ነው የምናካትተው? Attitude towards other religions and traditions: It hangs on three major poles: 1. The exclusivist view, (one single religion is true) – who do we involve? 2. The inclusivist view, (truth can be found in various forms within other religions) – the composition of the dialogue 3. The pluralist view. (all religions have true revelations and therefore no single religion can claim final and definitive truth). - Reciprocal communication - Common interest - An attitude of respect and friendship (Ujamaa/Ubuntu) - Believers seek to cooperate and collaborate
  • 54. Prophetic/Divinatory presence በመለኮታዊ ስልጣን መገለጥ/መኖር/መመላለስ Where is our voice heard? • Act in the public (Luke Bretherton) • Personal public faith • Prophetic as political • Political – Politics (Chantal Mouffe) – Church can be political, but not politician. ቤተክርስቲያን ፖለቲካዊ ልትሆን ትችላለች ነገር ግን ፖለቲከኛ ልትሆን አትችልም! • Advocacy for the kingdom values • Theology of presence/የመገኘት ስነመለኮት – E.g. Bishop Isaiah from South Sudan (Political parties were in dialogue without having religious leaders with them and, he went with his collar and said, the Bishop is here)
  • 55. Prophetic/Divinatory presence በመለኮታዊ ስልጣን መገለጥ/መኖር/መመላለስ Where is our voice heard? Presence መገኘት – Power ሃይል – Proclamation አዋጅ ቤተክርስቲያን ሶስቱንም አሟልታ ይዛለች We have the power – ordained/called to do so, We have the power Are we making proclamations or public statements? መቼ ነው የቤተክርስቲያን ድምፅ ከመንግስት፣ ከማህበረሰቡ የሚጠበቀው?
  • 56. Core identity (ማዕከላዊ ልዩ ማንነት) How do we guard that? •Identity as core not layer – Mathew 5:13-14 (Salt & Light) •Love God and others. Mathew 22:37-39, the great commandment & the second commandment. Mathew 22፡40 የሚለው በእነዚህ ትዕዛዛት ህጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል።’’ ይላል •What is the gospel? Is not a livelihood, it is a life.መኖሪያ ሳይሆን ኑሮ ነው። •Objective or means? ዋና ነገር ነው እንጂ ተከታይ አይደለም። አስከታይ ነው።
  • 57. Core identity (ማዕከላዊ ልዩ ማንነት) How do we guard it? Heart – Head – Hand
  • 58. Reconciliation: • Peace and reconciliation is in our DNA Ephesisns 2:14-17 • Crosss & grace are the transformative power Ephesisns 2:8-10 • Acceptance as we have been accepted. Rom 15:7
  • 59. Source: Pew Research Center copied from Wikipedia
  • 60. የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሞች እና ጉዳቶች Advantages of social media Global connectivity Information & updates  Share a large amount of information daily An excellent tool for education Share a large amount of information daily  Access to paid advertising services . Disadvantages of social media Trouble with privacy  Negative feedback for brands Depression and Anxiety Unhealthy Sleep Patterns General Addiction  Unrealistic Expectations •የሀሰት እና የጥላቻ ንግግሮችን ማሰራጨት።
  • 61. Mind of human being • Stick on what is informed. E.g. If you tel someone who is running fast in the forest and you say, ‘’Take care of the trees.’’ He/she immediately start to watch trees by moving their sight from the path. So, instead, good to advise, ‘’Keep watching your path!.’’ He/she get focused on the path.
  • 62. የውሸት መረጃን እንዴት መለየት ይቻላል?
  • 63. Why hard for us to solve conflict? • Because we are proud. No room for others. • We consider we are right & they are wrong, and fail to understand that others perceive the same. • We don`t give chance for others. • We should believe, and avoid faithless. • We fear to dialogue. • We let problems grow till they went out of hand. • Learn to forgive because, bitterness magnifies conflict. • Failure to apply theology of presence - Bishop with Colar. • Apply principle of bible e.g. sharing Gods word. Because we are called to do so. e.g. Speak the truth, with love.
  • 64. ሰላም ገንቢዎችን የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች • ሰላም ግንባታ ስራዎችን ከፖለቲካ አቋም ጋር መቀላቀል • ሰላምን ከኃይለኛ ብጥብጥ ጋር ማዛመድ • ሰላምን እንደ አንድ የፖሊቲካ መሳሪያ መቁጠር • የሰላም ግንባታ ሂደትን እንደ ፖሊስ/የደህንነት ሂደት መቁጠር • በአሉታዊ ሰላም ላይ ማተኮር - ጦርነት አለመኖር • ለወጣት ሰላም ፈጣሪዎች ሽልማት የሚሰጥ ስርዓት አለመኖር • stereotype (ሰላም ገንቢን እንደ ፈሪ)። • የሰላም ጉዳዮችን ለትልልቅ ሰዎች የመተው የፖለቲካ ባህሎች 4/26/2024 64